የንግስ ጉዞ ወደ ጅማ ሀ/ ስብከት ሰኮሩ ወረዳ ቁምቢ ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን | St Michael | Advertisements

2 years ago
1

የበረከት ጉዞ
ማህበራችን ማህበረ ቅዱስ ሚካኤል ዘቁንቢ መንፈሳዊ ጉዞ ቅዳሜ ሰኔ 11/2014 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 መነሻ አለምገና ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን መመለሻ እሁድ ከታቦት ንግስ መልስ በ12/08/2014 ዓ.ም የደርሶ መልስ ዋጋ ምግብና ዉሀ ጨምሮ አዳር ፕሮግራምን አካቶ 500 ( አምስት መቶ ብር) ሲሆን የበረከቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ በማክበር ጠርተንዎታል ።

የመመዝገቢያ ቦታ በደብሩ ነዋይ ቅዱሳት መሸጫ አለምገና ደብ/ም/ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን መግቢያ በር አጠገብ

ለበለጠ መረጃ +251913551650/+251912170026/+251918182299

#StMichael | Advertisements
#eotc #eotcmk
@Biruh Media - ብሩህ ሚዲያ

Loading comments...